አንድ ቀን ብቻ ብንቀየር ምን እንሆናለን?
Nefmatos
0:00 / 0:00
አንድ ቀን ብቻ ብንቀየር ምን እንሆናለን?
1 312 просмотров · 3 мес. назад
Nefmatos
1,44 тыс. подписчиков
1 312 просмотров · 3 мес. назад
ለአንድ ሙሉ ቀን ወጥቼ መንገድ ላይ በጋሪ ሸቀጥ ከሚገፉ፣ ብረት ከሚበይዱ፣ የሰው ቤት ጅብሰም ከሚሰሩ እና ሶፋ ከሚያጸዱ ታጋይ ወጣቶች ጋር አብሬ በመዋል ህይወትን ዝቅ ብሎ መሥራት ውስጥ ያለውን እውነተኛ ክብር በተግባር ፈትሼበታለሁ። ግድግዳን በጅብሰም ማስተካከል የሕይወትን ውጣ ውረድ እንደ መሙላት፣ ብረትን መበየድ ነገ የሚመጡ ትልልቅ ዕድሎችንና ሰዎችን በአንድ ላይ አቀናጅቶ እንደ መያዝ፣ ቀለም መቀባት ደግሞ የዛገውን ማንነታችንን በአዲስ ተስፋ እንደ ማደስ መሆኑን በተዘዋዋሪ የምንማርበት ድንቅ ጉዞ ነው፤ እንዲሁም በጋሪ ሸቀጥ ማደል መጨረሻው ሰውን ማገልገል ለሆነው ለማንኛውም ትልቅ ስኬት መለማመጃ ሲሆን፣ ሶፋ ማጠብ ደግሞ ነገ ክብራችንና ስኬታችን የሚያርፍበትን የራሳችንን የሕይወት መቀመጫ ዛሬውኑ የማጽዳት ምስጢር ነው። በጥቂቱ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነውና ቤት ቁጭ ብሎ ምቹ ጊዜን ከመጠባበቅ ይልቅ ሥራን ሳንቅ ወጥተን በመጋፈጥ የነገውን ብርሃን እንዴት መቅረጽ እንደምንችል የሚያሳይ ጥልቅ የሕይወት ፍልስፍና ነው፤ ቪዲዮውን አይታችሁ ስትጨርሱ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ።"
"I spent a full day working alongside resilient youth on the streets—pushing grocery carts, welding metal, applying gypsum inside homes, and cleaning sofas—to personally experience the true dignity found in humble labor. This journey subtly reveals a deep philosophy of life: smoothing a wall with gypsum mirrors filling life’s rough edges, welding metal represents forging the strength to connect future opportunities and people, and painting symbolizes renewing a rusted mindset with fresh hope. Furthermore, delivering goods by cart serves as practice for the ultimate human service that drives any great success, while cleaning a sofa represents preparing and purifying the very seat where our future honor and achievements will rest. 'He who is faithful in what is least is faithful also in much...'—instead of sitting at home waiting for the perfect moment, this video explores the mindset of embracing any job to shape a brighter tomorrow. If you find value in this journey, please Like, Share, and Subscribe to join the community. #Nefmatos#challenge #bahirdar