Перейти к содержимому

በኢትዮጵያዊነት ላይ ጥያቄ ያለው ፓርቲ በትግራይ የለም ||Ahadu TV

AHADU TV

0:00 / 0:00

በኢትዮጵያዊነት ላይ ጥያቄ ያለው ፓርቲ በትግራይ የለም ||Ahadu TV

1 226 просмотров · 1 дн. назад
AHADU TV
126 тыс. подписчиков
1 226 просмотров · 1 дн. назад
የትግራይ ክልል ከጦርነት ማብቃት በኋላ የተጀመረውን የሰላም እና የማገገም ሂደት ለማስቀጠል ጥረት እየተደረገ ይገኛል። የተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለስ ጥያቄ እና የወሰን ጉዳዮች እልባት መስጠት ፤ በክልሉ የተረጋጋ የፖለቲካ ምህዳር በመፍጠር ወደ ታመነ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመሸጋገር አስፈላጊነት የሁሉንም ወገኖች ትኩረት ስቧል። በእነዚህ ወሳኝ የሽግግር እና የፖለቲካ ሁነቶች ላይ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አቋም ምንድን ነው? የትግራይን ህዝብ ጥቅም ለማስከበር እና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ምን አይነት የዲፕሎማሲያዊ እና የፖለቲካ መፍትሔዎችን እያቀረቡ ነው? ዛሬ በአሐዱ መድረክ  ፕሮግራማችን እነዚህን እና ሌሎች ወቅታዊ የክልሉን የፖለቲካ፣ የጸጥታ እና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች አስመልካቶ ከብሔራዊ ባይቶ አባይ (ባይቶና) ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር ጸጋዘአብ ካህሱ ጋር ቆይታ እናደርጋለን ። ሙሉ ቃለ ምልልሱን እንድተከታሉት በአክብሮት ጋብዘናል፡፡ #ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world. On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.