የአልባስት ስሞች አረብኛ ትርጉም ባማርኛ ለጀማሪዎች
Mezeda Tube መዚዳ
0:00 / 0:00
የአልባስት ስሞች አረብኛ ትርጉም ባማርኛ ለጀማሪዎች
197 просмотров · 19 часов назад
Mezeda Tube መዚዳ
235 подписчиков
197 просмотров · 19 часов назад
በአረብ ሀገር ለምትኖሩ! የልብስ፣ ጫማ እና ጌጣጌጥ ስሞች በአረብኛ በቀላሉ | Learn Arabic Wordsሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ በአረብ ሀገር ለምትኖሩ ወይም የአረብኛ ቋንቋን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የልብስ፣ የጫማ እና የጌጣጌጥ (ወርቅና ጌጣጌጦች) ስሞችን ከአረብኛ ወደ አማርኛ ትርጉም በግልጽ እና በቀላሉ ይዘንላችሁ ቀርበናል።በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት፡የሴቶች እና የወንዶች አልባሳት ስሞች በአረብኛየተለያዩ የጫማ አይነቶች መጠሪያዎችየወርቅ፣ የብር እና የጌጣጌጥ እቃዎች በአረብኛ ምን እንደሚባሉቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኘችሁት #Like እና #Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ቋንቋን እና ጠቃሚ መረጃዎችን በቀላሉ ለመማር #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አስተያየት ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ። እናመሰግናለን
#አረብኛ_በአማርኛ #የአረብኛ_ቋንቋ #የልብስ_ስሞች_በአረብኛ
#LearnArabic #Ethiopia #አረብኛን_በቀላሉ #HabeshaYouTube#ሳውዲ #ጂዳ #ሪያድ #ዱባይ #ኢማራት #አረብ #አረበኛ #ቀላል_አረብኛ #አረቦች #አረብሀገር #አረብአገር #አረብኛ_በአማርኛ