Перейти к содержимому

🔴ማዳምሽ ደሞዝሽን እያዘገየች ነው? 😳ወይስ ደሞዝ እንዲጨምርልሽ መጠየቅ ትፈልጊያለሽ❓

Mezeda Tube መዚዳ

0:00 / 0:00

🔴ማዳምሽ ደሞዝሽን እያዘገየች ነው? 😳ወይስ ደሞዝ እንዲጨምርልሽ መጠየቅ ትፈልጊያለሽ❓

466 просмотров · 2 недели назад
Mezeda Tube መዚዳ
220 подписчиков
466 просмотров · 2 недели назад
ደሞዝሽን በአረብኛ እንዴት እንደምትጠይቂ ታውቂያለሽ? 🤔 በዚህ ቪዲዮ ከማዳም ወይም ከአሰሪ ጋር ስለ ደሞዝ በትህትና እና በግልጽ መንገድ ለመነጋገር የሚጠቅሙ የአረብኛ ቃላትና አረፍተ ነገሮችን እንማራለን። በቪዲዮው ውስጥ፦ 💵 ደሞዝ — راتب 💰 ገንዘብ — فلوس ⏰ ደሞዝ መቼ እንደሚከፈል 📈 የደሞዝ ጭማሪ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል 💬 ደሞዝ ሲዘገይ ምን ማለት እንደሚቻል ቪዲዮው ጠቃሚ ከሆነላችሁ 👍 Like አድርጉ፣ ለሌሎችም Share አድርጉ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ። ❤️ በቀጣይ ቪዲዮ ምን እንድናስተምራችሁ ትፈልጋላችሁ? በComment ንገሩን። 💬#አረብኛ_ቋንቋ#አረብኛ_ትምህርት#የአረብኛ_ቋንቋ_ትምህርት#አማርኛ#ቫይራል_Viral#ArabicAmharic#ArabicForBeginners#SaudiArabic#አረብኛመማር#አረብኛበአማርኛ #ethiopian_in_saudi#አረብሀገር#ስደት#habeshatiktok#ethiopian_in_dubai Learn Arabic in Amharic, Arabic language for Ethiopian, Arabic vocabulary Amharic, Arabic commands in Amharic, Ethiopian in Arab country, Habesha Arabic tutorial, Arabic for beginners Amharic, Viral Ethiopian video, YouTube SEO Amharic በአማርኛ የሆኑ ታጎች፦አረብኛ በአማርኛ, የአረብኛ ትምህርት, የአረብኛ ቃላቶች, የስራ ቦታ ትእዛዞች, አረብ ሀገር, አረብኛ ቋንቋ, የአረብኛ ቃላት ትርጉም, የአረብኛ ቁጥሮች, አረብኛ በቀላሉ ለመማር, አረብ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን, የቤተሰብ ስራ አረብኛ, አረብኛ መግባቢያ ቃላት, ኢትዮጵያ በአረብ ሀገር, ስደት, የዱባይ ስራ, የሳውዲ ስራ