Перейти к содержимому

እጅግ በጣም የሚያምር የአበባ ዲዛይን የዳቦ አሰራር //ቀላልና ለየት ያለ ዘዴ

ጤናማ ምግብ Tenama Migib и ወይኒ ዩቱብ woyni tube

0:00 / 0:00

እጅግ በጣም የሚያምር የአበባ ዲዛይን የዳቦ አሰራር //ቀላልና ለየት ያለ ዘዴ

935 просмотров · 3 недели назад
ጤናማ ምግብ Tenama Migib и ወይኒ ዩቱብ woyni tube
935 просмотров · 3 недели назад
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ፣ እጅግ በጣም የሚያምርና ለየት ያለ ቅርጽ (የአበባ ዲዛይን) ያለው ለስላሳ ዳቦ አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ቪዲዮውን አይታችሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share ማድረጋችሁን እንዲሁም ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን እንዳትረሱ! አስፈላጊ ግብአቶች (Ingredients)፦ ግማሽ ኩባያ ለብ ያለ ውሃ 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 4 ኩባያ የፉርኖ ዱቄት 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር (Baking powder) 1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 2 የሻይ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ (ወይም የዳቦ ቅመም) ማቡኪያ የሚሆን ለብ ያለ ውሃ ወይም ወተት ለላይኛው ማስዋቢያ/መቀቢያ፦ የእንቁላል አስኳል + ትንሽ ቫኒላ እና ወተት ሰሊጥ እና ጥቁር አዝሙድ ማንኛውንም ጥያቄ ወይም አስተያየት ኮመንት ላይ ጻፉልኝ። መልካም ቆይታ! #የዳቦአሰራር #የአበባዳቦ #EthiopianFood #HealthyFood #TenamaMigib #BreadRecipe