እጅግ በጣም የሚጣፍጥ የዶሮ ጥብስ ለመስራት ይህን ዘዴ ይሞክሩት//ዶሮ ሳይደርቅ ውስጡ እንዲለሰልስ የሚረዳው 1 ሚስጥር
ጤናማ ምግብ Tenama Migib
0:00 / 0:00
እጅግ በጣም የሚጣፍጥ የዶሮ ጥብስ ለመስራት ይህን ዘዴ ይሞክሩት//ዶሮ ሳይደርቅ ውስጡ እንዲለሰልስ የሚረዳው 1 ሚስጥር
54 просмотра · 12 часов назад
ጤናማ ምግብ Tenama Migib
770 подписчиков
54 просмотра · 12 часов назад
እጅግ በጣም የሚጣፍጥ የዶሮ ጥብስ ለመስራት ይህን ዘዴ ይሞክሩት
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (Ingredients):
ዶሮውን ቀምሞ ለማቆየት:
የተከተፈ የዶሮ ስጋ 1ኪሎ
4 የሻይ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት (Cornstarch)
1/2 ኩባያ ውሃ
1 የሻይ ማንኪያ የዶሮ ቅመም
1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
1/2 የሻይ ማንኪያ የቀይ ሽንኩርት ዱቄት
1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው
1/4 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
1/4 የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
1 የሾርባ ማንኪያ ሎሚ ወይም አቼቶ (እንደ ፍላጎታችሁ)
ለመጥበስ የሚሆን ዘይት
ለማጣፈጫ ሶስ (Sauce):
1 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ ብራውን ስኳር (Brown Sugar)
1 የሻይ ማንኪያ ፓፕሪካ
1/2 የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
3 የሾርባ ማንኪያ ሶስ (Soy sauce / ማጣፈጫ)
1 የሾርባ ማንኪያ ኦይስተር ሶስ (Oyster sauce)
1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት (ከ3 የሾርባ ማንኪያ ውሃ ጋር የተበጠበጠ)
1/2 ኩባያ ውሃ
ከላይ ለማስዋቢያ:
ሰሊጥ ወይም አረንጓዴ ሽንኩርት (እንደ ፍላጎታችሁ)
የቪዲዮ ክፍሎች (Timestamps):
0:00 - መግቢያ
0:42 - የዶሮውን ቅመም ማዘጋጀት
2:22 - ዶሮውን በትክክለኛው የዘይት ሙቀት መጥበስ
5:03 - ልዩ ማጣፈጫ ሶስ ማዘጋጀት
8:18 - ዶሮውን ከሶሱ ጋር ማዋሃድና ማቅረብ
እናንተ ዶሮ በምን መልኩ ነው የምትሰሩት? አስተያየታችሁን ከስር ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! መልካም ቆይታ!
#ጤናማምግብ #የዶሮጥብስ #EthiopianFood #ChickenRecipe #የምግብአሰራር