Перейти к содержимому

ጓደኛዋ ልትጠይቅ መጥታ : ያለ ተያዥ የቀጠረችው ፍየል አራጅ ጓደኛዋን ገድሎና እሷን ወግቶ ዘርፎ ተሰወረ

Katena ( ካቴና )

0:00 / 0:00

ጓደኛዋ ልትጠይቅ መጥታ : ያለ ተያዥ የቀጠረችው ፍየል አራጅ ጓደኛዋን ገድሎና እሷን ወግቶ ዘርፎ ተሰወረ

37 014 просмотров · 1 мес. назад
Katena ( ካቴና )
11,3 тыс. подписчиков
37 014 просмотров · 1 мес. назад
#ካቴና ወንጀል የእድገትና የልማት ጸር ነውⵆ ወንጀል ካለ በሰላም ወጥቶ መግባት ፣ዘርቶ መቃም፣ ወልዶ መሳም አይኖርምⵆ ወንጀልን መከላከል ደግሞ የሁሉም ህብረተሰብ የሞራል ግዴታ እንጂ የፖሊስና የህግ አካላት ብቻ አይደለምⵆ ካቴና ፕሮግራማችን ትኩረቱን በወንጀል መከላከልና ምርምር ዙሪያ አድርጎ ከወንጀል የጸዳ ትውልድ ለመፍጠር የሚጥር ፕሮግራም ሲሆን በዘመናዊ የፖሊስ ሳይንስ የሀገራችን ፖሊስ የደረሰበትን የእድገት ከፍታ ያሳያልⵆ በፕሮግራማችን ከሁሉም ክልልሎች የሚደርሱንን ልዩ ልዩ የወንጀል ዜናዎችንና ዘገባዎች በማራኪ አቀራረብ በዓባይ ቲቪ ይቀርባሉⵆ በወንጀሎቹም ዙሪያ ተመልካቾችና ባለሙያዎች አስተያየት ይሰጡበታል ፣ይከራከሩበታል ⵆ ወንጀልን በጋራ እንከላከል _________________________________________________________________________ #Katena Crime is the enemy of growth and development. Where crime exists, there can be no peace, stability, or prosperity. Preventing crime is not only the duty of the police and legal institutions, but also the moral responsibility of every member of society. Katena, our program, is dedicated to crime prevention and investigation, striving to build a crime‑free generation. Through modern police science, it reflects the remarkable progress of our nation’s police. On Abbay TV, we bring you engaging reports and news on crimes from all regions, along with expert insights and public opinions. Together, let’s stand united—because only by working as one can we prevent crime. #ካቴና #Katena #abbaytv #የወንጀልታሪክ #crimestory #ethiopia #ebs #kana_tv #kana #donkeytube #donkey_tube #ethiopianmusic