Перейти к содержимому

ዲጂታል የፎቶ ፍሬም #digitalphotoframe

ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?

0:00 / 0:00

ዲጂታል የፎቶ ፍሬም #digitalphotoframe

352 просмотра · 6 л. назад
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
718 подписчиков
352 просмотра · 6 л. назад
https://amzn.to/3boNHYt በዚህ ዘመን በየቤቶቻችን ውስጥ ፎቶግራፍ እንደመምረጥና መስቀል ፈታኝ ነገር የለም ምክኒያቱም የሚኖሩን ፎቶዎች ብዛት እና በቤታችን ልንደረድራቸው የምንችልባቸው ቦታዎች እጅግ በመሆናቸው ነው:: ነገር ግን ዘመኑ ባመጣው ዲጂታል ፎቶ ፍሬም ይህንን ሁሉ ችግር የሚያስቀርና በሺ የሚቆጠሩ ፎቶዎችን በአንድ ፍሬም ውስጥ በቀላሉ ቤታችን ግድግዳ ላይ : ጠረጴዛ ወይም መደርደሪያ ላይ በማስቀመጥ ቤታችንን ማሳመር እንችላለን:: በኤልክትሪክ የሚሰራ:ሪሞት ያለው : ፍላሽና ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል ፍሬም:: ከወደዳችሁት ሊንኩ ከታች እና ከላይ አለ::