#bestkitchinrack የእቃ መደርደሪያ
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
0:00 / 0:00
#bestkitchinrack የእቃ መደርደሪያ
1 433 просмотра · 6 л. назад
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
718 подписчиков
1 433 просмотра · 6 л. назад
https://amzn.to/3jBKfgV
በኪችን የቦታ ጥበት እንዲሁም በቂ የታጠቡ እቃዎችን መደርደሪያ ተቸግረዋል? ይህ የሰሃን ማንጠፍጠፊያ እና መደርደሪያ እፎይ ያስብላል:: ሊረዝምና ሊያጥር የሚችል:: የእቃዎችን እንጥብጣቢ በቀጥታ ወደማጠቢያ ሲንክ ስለሚያወርድ ኪችናችን በውሃ ከመበስበስ የሚታደግ:: አጥቦ ለማስቀመጥ እጅግ ቅርብ እንዲሁም ብዙ ማንጠልጠያ ማስጠቀም የሚችል ማስቀመጫ ነው:: ከወደዳችሁት ሊንኩ ከታች አለላችሁ::