Перейти к содержимому

40 Essential Computer Skills for Any Job: Word, Excel & PPT | ለማንኛውም ስራ ወሳኝ 40 የኮምፒውተር ክህሎቶች

Adnakot Tube

0:00 / 0:00

40 Essential Computer Skills for Any Job: Word, Excel & PPT | ለማንኛውም ስራ ወሳኝ 40 የኮምፒውተር ክህሎቶች

5 603 просмотра · 12 дн. назад
Adnakot Tube
185 тыс. подписчиков
5 603 просмотра · 12 дн. назад
ለየትኛውም ስራ የሚያስፈልጉ 40 ወሳኝ የኮምፒውተር ክህሎቶች (Computer, Word, Excel & PowerPoint) በአንድ ቪዲዮ የተዘጋጀ ሙሉ ስልጠና! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለቢሮ ስራ እና ለማንኛውም የስራ መስክ እጅግ አስፈላጊ የሆኑትን 40 ጠቃሚ ዘዴዎችና ክህሎቶች በዝርዝር እናያለን። ቪዲዮው በአራት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው፡ 1. Essential Computer / Windows Tricks (10 ክህሎቶች) 2. Microsoft Word Tricks (10 ክህሎቶች) 3. Microsoft Excel Tricks (10 ክህሎቶች) 4. Microsoft PowerPoint Tricks (10 ክህሎቶች) ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል የኮምፒውተር እውቀትዎን ያሳድጉ! ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 📌 Timestamps / ምዕራፎች: 00:00 - መግቢያ (Intro) 01:07 - 1. ፈጣን የፋይል ፍለጋ ዘዴ (File Extension Search) 03:26 - 2. በርካታ ፋይሎችን በአንዴ Rename ማድረግ (Batch Rename) 04:11 - 3. የፋይል ኤክስቴንሽን ማሳየት (File Name Extensions) 04:47 - 4. Preview Pane አጠቃቀም (Preview Files Without Opening) 06:34 - 5. ፋይሎችን Pin to Quick Access ማድረግ 07:26 - 6. በ Ctrl + F ፈጣን ጽሁፍ ፍለጋ (Find Text Fast) 08:01 - 7. በ Ctrl + E ስሞችን መለያየት (Flash Fill) 08:37 - 8. ወርድን በቀላሉ ወደ PDF መቀየር (Save as PDF) 10:00 - 9. ቃላትን እና አንቀጾችን በፍጥነት መምረጥ (Quick Selection Tricks) 10:57 - 10. በድምጽ መጻፍ - አማርኛ እና እንግሊዝኛ (Voice Typing) 13:57 - 11. የአንቀጾችን ቦታ በፍጥነት መቀያየር (Alt + Shift + Arrow) 15:08 - 12. ሁለት ሰነዶችን ማወዳደር (Compare Documents) 17:52 - 13. ያልተቀመጡ ሰነዶችን መመለስ (Recover Unsaved Documents) 19:08 - 14. ጽሁፍን ወደ ቴብል መቀየር (Convert Text to Table) 20:46 - 15. የቴብል ሄደር በየገጹ መድገም (Repeat Header Rows) 21:47 - 16. ዶክመንት እንዳይቀየር መቆለፍ (Restrict Editing) 23:05 - 17. የአሁኑን ቀን በሰከንድ ማስገባት (Alt + Shift + D) 23:38 - 18. ፎርማቲንግን በአንዴ ማጥፋት (Clear Formatting - Ctrl + Space) 24:23 - 19. ቅጥ ያላቸው ርዕሶችን መጠቀም (Styles & Headings) 25:52 - 20. ፈጣን መስመሮችን ማስመር (Quick Horizontal Lines) 26:44 - 21. ሙሉ ወርክቡክን ፕሪንት ማድረግ (Print Entire Workbook) 28:26 - 22. የተዘጋጁ Excel ቴምፕሌቶችን መጠቀም (Excel Templates) 30:26 - 23. PDF ዳታን ወደ Excel መገልበጥ (Import Data from PDF) 32:24 - 24. ባዶ ቦታዎችን በአንዴ መሙላት (Go to Special - Blanks) 33:41 - 25. ዳታን መገልበጥ / ማዞር (Transpose Data) 35:21 - 26. ስሞችን በፎርሙላ መለያየት (TEXTSPLIT) 36:33 - 27. ዳታ ማስገቢያ ፎርም መጠቀም (Data Entry Form) 38:28 - 28. ፈጣን ዳታ አናሊሲስ (Quick Analysis Tool - Ctrl + Q) 39:41 - 29. የጠፋ Ribbon እና Toolbar መመለስ (Customize Ribbon) 40:28 - 30. ወሳኝ ሴሎችን በ Watch Window መከታተል (Watch Window) 41:54 - 31. ዝግጁ PowerPoint ቴምፕሌቶች (PowerPoint Templates) 43:54 - 32. ከሌላ ፕሬዘንቴሽን ስላይድ ማምጣት (Reuse Slides) 45:25 - 33. ቅርጾችን ግሩፕ ማድረግ (Group & Align Shapes) 46:25 - 34. የፎቶ ባክግራውንድ ማጥፋት (Remove Picture Background) 47:59 - 35. Slide Master አጠቃቀም (Master Slides) 50:46 - 36. ፕሬዘንቴሽንን በድምጽ እና ቪዲዮ መቅረጽ (Record Presentation) 52:28 - 37. Presenter View እና ማስታወሻዎችን ማየት (Presenter View & Notes) 53:35 - 38. አኒሜሽኖችን በቅደም ተከተል ማስገባት (Custom Animations) 54:45 - 39. የአኒሜሽን ቅደም ተከተል ማስተካከል (Animation Pane) 55:13 - 40. ስላይድን ወደ PDF እና Handout መቀየር (Export to PDF/Handouts) #ComputerSkills #OfficeSkills #MicrosoftWord #MicrosoftExcel #PowerPoint #AdnakotTube #Ethiopia #TechAmharic