የቴክኖሎጂ ሽግግር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ | አሚኮ | AMECO
Amhara Media Corporation
0:00 / 0:00
የቴክኖሎጂ ሽግግር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ | አሚኮ | AMECO
207 просмотров · 9 ч назад
Amhara Media Corporation
826 тыс. подписчиков
207 просмотров · 9 ч назад
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደትን በንድፈ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባርና በምርምር የተደገፈ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች። በኬሚስትሪ፣ ባዮቴክኖሎጂ እና ኢንፎርማቲክስ ትምህርት ክፍሎች የሚገኙ ላቦራቶሪዎችና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፣ የተማሪዎች እና መምህራን አስተያየት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው እየተሰሩ ያሉ አዳዲስ የምርምር ውጤቶች (የውሃ ጥራት ምርመራ፣ እምቦጭ አረምን ወደ ተፈጥሮ ማዳበሪያና ባዮጋዝ የመቀየር ስራዎች) በዝርዝር ቀርበዋል።
ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ያጋሩ!
#አሚኮ #አሚኮንጋት #አቦልዜና #እልፍኝ #አዲስጨዋታ #ግዕዝ #AMECO_Ethiopia #አሚኮዲጂታልሚዲያ #አማራ
#AmharaMediaCorporation #EthiopiaNews #AMC #AmharaMassMediaAgency #EthiopiaNews #EthiopianBroadcasting #CurrentAffairs #Amhara #Ethiopia
#Habesha