Перейти к содержимому

ያልተበረዘውን የጉራጌ ክትፎ አሠራር ሚስጥር ከፍቅርተ ቴኒ ጋር! | ውሎ አዳር

EBC Entertainment

0:00 / 0:00

ያልተበረዘውን የጉራጌ ክትፎ አሠራር ሚስጥር ከፍቅርተ ቴኒ ጋር! | ውሎ አዳር

385 796 просмотров · 2 мес. назад
EBC Entertainment
604 тыс. подписчиков
385 796 просмотров · 2 мес. назад
ክትፎ የጉራጌ ብሔረሰብ የሚታወቅበት የጥበብና የጣዕም ጫፍ የሆነ ባህላዊ ምግብ ነው። የጉራጌ ሴቶች ለቤታቸው ውበት፣ ማማርና ጽዳት የላቀ ትኩረት ይሰጣሉ። ክትፎንና ሌሎች የጉራጌ ባህላዊ ምግቦችን እጅ የሚያስቆረጥም አድርጋ በመሥራት የምትታወቀው ፍቅርተ ቴኒ፣ ከ‘ውሎ አዳር’ ፕሮግራም አዘጋጅ አስካለ ተስፋዬ ጋር በመሆን ያልተበዘረውንና ሚስጥራዊውን የአሠራር መንገድ ታሳየናለች። በክትፎ ማዘጋጀት ሂደቱም መሃል ልዩ ስሜት በሚፈጥር ባህላዊ ጨዋታ እያዋዛች ታቀርብልናለች፤ ተከታተሉን! #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #GurageKitfo #የጉራጌክትፎ #EthiopianFood #የኢትዮጵያምግብ #WuloAdar #ውሎአዳር #EthiopianCulture #የጉራጌባህል #KitfoRecipe #የክትፎአሰራር #HabeshaFood #ሐበሻምግብ #EthiopianTradition #አስካለተስፋዬ #EthiopianVlog #FoodViral#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna