ቁርአንን በቀላሉ ለማንበብ ወሳኙ ደርስ! | ቃኢዳ ኑራንያ ደርስ 9 (አደርሱ ታስዕ)مفتاح قراءة القرآن بالطريقة الصحيحة |
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
0:00 / 0:00
ቁርአንን በቀላሉ ለማንበብ ወሳኙ ደርስ! | ቃኢዳ ኑራንያ ደርስ 9 (አደርሱ ታስዕ)مفتاح قراءة القرآن بالطريقة الصحيحة |
6 551 просмотр · 2 месяца назад
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
1,48 тыс. подписчиков
6 551 просмотр · 2 месяца назад
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የቃኢዳ ኑራንያን እጅግ ወሳኝ ክፍል የሆነውን "አደርሱ ታስዕ" (ዘጠነኛውን ደርስ) በጥራት እና በቀላል መንገድ እንማራለን። የህሩፎችን መሳቢያዎች እና ህጎች ጠብቀን ቁርአንን በትክክል ለማንበብ ይህ ደርስ መሰረት ነው። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል አብረውኝ ይለማመዱ! ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ።
في هذا الفيديو، نقدم لكم شرحاً مبسطاً ودقيقاً للدرس التاسع (الدرسُ التَّاسِعُ) من القاعدة النورانية. هذا الدرس يعتبر من أهم الدروس لضبط مخارج الحروف وتطبيق أحكام التجويد الأساسية أثناء قراءة القرآن الكريم. تابعوا معنا خطوة بخطوة ولا تنسوا الاشتراك في القناة وتفعيل الجرس ليصلكم كل جديد!
Welcome to our step-by-step guide on Qaida Noorania Lesson 9 (Ad-Darsut Tasi'). This lesson is crucial for mastering vowel combinations, long vowels (Madd), and practicing fluent Quranic recitation. Follow along closely to perfect your pronunciation and Tajweed. Don't forget to like, share, and subscribe for more lessons! #tajweed #islamiceducation #learnquran #qaidanuraniya #quranforbeginners #education #quranteacher #ቁርኣን