Перейти к содержимому

5 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው እና ዓለምን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ ግዙፍ ፕሮጀክት!

አጃይብ Ajayib

0:00 / 0:00

5 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው እና ዓለምን ያስደነገጠው የኢትዮጵያ ግዙፍ ፕሮጀክት!

10 просмотров · 2 дня назад
አጃይብ Ajayib
408 подписчиков
10 просмотров · 2 дня назад
#ethiopian #abbay #megaprojects #ethiopianhistory #grandethiopianrenaissancedam #africa The Grand Ethiopian Renaissance Dam የህዳሴው ግድብ አሁን የደረሰበትን የግድቡ ግንባታ ደረጃ እና የሃይል ማመንጫ አቅሙን በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ ቪዲዮ የህዳሴው ግድብ አጠቃላይ ገጽታ እና የቅርብ ጊዜ የኮንስትራክሽን ሂደቶችን በዝርዝር ያሳያል። በስፍራው የሚከናወኑ የትራንስፖርት እና የግንባታ ስራዎችን እንዲሁም የውሃ ፍሰትን በከፍተኛ ጥራት በሰማይ ላይ በተነሱ ምስሎች እናቀርባለን። ከግንባታው ባሻገር፣ ፕሮጀክቱ በየኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ያለውን ተጽእኖ የሚያሳዩ መረጃዎች እና በጉዳዩ ዙሪያ የተደረጉ ስምምነቶችን ሰነዶች እንቃኛለን። ይህ ዘገባ በግድቡ ዙሪያ ለሚደረጉ ድርድሮች እና ለሀገራዊ ልማት ያለው ድርሻ መነሻ መረጃ ይሰጣል። አዳዲስ እና አጃኢብ የሚያስብሉ ታሪካዊ ዶክመንተሪዎች እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን SUBSCRIBE ማድረግ እና የደወል ምልክቷን መጫን አይረሱ!