Перейти к содержимому

ከቀደሙት በምን ይለያል ? | አቶ ልደቱ አያሌው | Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

ነጋሪ ቲቪ - Negari TV

0:00 / 0:00

ከቀደሙት በምን ይለያል ? | አቶ ልደቱ አያሌው | Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

6 349 просмотров · 17 ч назад
ነጋሪ ቲቪ - Negari TV
58,4 тыс. подписчиков
6 349 просмотров · 17 ч назад
"የታጣቂ ኃይሎች ጥምረት፣ ጦርነት እና የሀገራችን ፖለቲካ" በሚል ርዕስ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር ከተደረገው ሰፊ ቆይታ የተወሰደ። በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ የኃይል የመንግሥት ለውጥ ባጋጠመ ቁጥር የሚገቡ ቃል ኪዳኖችና የሽግግር ሂደቶች የት ደረሱ? ከደርግና ከኢህአዴግ ምስረታ እስከ 2010ሩ ለውጥና የአሁኑ ሀገራዊ ውጥረት፤ የታጣቂ ኃይሎች ጥምረት በለስ ቀንቶት አራት ኪሎ ቢገባ "በሽግግር ቻርተር የሚመራ አካታች የሽግግር መንግሥት" ይመሠርታል የሚለው ተስፋ ከባለፈው መራር ታሪካችን በምን ይለያል? የሙሉ ውይይቱ ሊንክ :    • ከቀደሙት በምን ይለያል ? | አቶ ልደቱ አያሌው | Ethiopia ...   ለቀረበው አነጋጋሪና ወሳኝ ጥያቄ አቶ ልደቱ አያሌው የሰጡትን ምላሽ በቪዲዮው ይከታተሉ። ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜናዎችን፣ የፖለቲካ ትንታኔዎችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። በጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ የሚመራው ይህ ቻናል፣ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሚዛናዊና እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያውያን ተደራሽ ያደርጋል። Negari TV is a premier independent digital media platform providing reliable Ethiopian news, expert political analysis, and in-depth discussions on current affairs. Led by Yidnekachew Kebede, we are committed to responsible journalism and informed public discourse. ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected: 🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ (Subscribe):    / @negaritv   🔵 ፌስቡክ (Facebook):   / y6ju0rsnav   ⚫️ ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk 🐦 ትዊተር (X):   / ykfison   ነፃ ሚዲያን ይደግፉ | Support Independent Journalism: ዝግጅቶቻችን ለብዙዎች እንዲደርሱ 👍 Like፣ 💬 Comment እና 🔁 Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ። የእርስዎ ተሳትፎ ለሚዛናዊ ጋዜጠኝነት መጠናከር ትልቅ ድርሻ አለው! #LidetuAyalew #ልደቱአያሌው #EthiopianPolitics #ኢትዮጵያ #Ethiopia #የሽግግርመንግሥት #የፖለቲካውይይት #የታጣቂዎችጥምረት