🔋⚡️ የኤስቲኤስ (STS) ስማርት ቆጣሪ ቶከን አሞላል መመሪያ📍
Ethiopian Electric Utility
0:00 / 0:00
🔋⚡️ የኤስቲኤስ (STS) ስማርት ቆጣሪ ቶከን አሞላል መመሪያ📍
5 120 просмотров · 3 месяца назад
Ethiopian Electric Utility
11,1 тыс. подписчиков
5 120 просмотров · 3 месяца назад
📌ደረጃ 1 📱#ቶክኑን_መቀበል 👉 በሚጠቀሙበት የዲጂታል ክፍያ አማራጭ (የባንክ መተግበሪያ ወይም በሞባይል ባንኪንግ) በመክፈል ባለ 20 አሃዝ የቶከን ቁጥር በስልክዎ ኤስኤምኤስ (SMS) ይቀበሉ።📌ደረጃ 2 🔢 #ቁጥሮቹን_ማስገባት 👉 የተቀበሉትን ባለ 20 አሃዝ ቁጥር በቤትዎ ባለው CIU (የመቆጣጠሪያ መሳሪያው) ላይ በጥንቃቄ ያስገቡ።📌ደረጃ 3 🔵 #ማረጋገጥ እና መጠቀም 👉 ቁጥሮቹን አስገብተው ሲጨርሱ Enter (ሰማያዊውን ቁልፍ) ይጫኑ። መሣሪያው "Accept" የሚል ምልክት ሲያሳይዎት በተሳካ ሁኔታ ተሞልቷል ማለት ነው፤ አሁን መጠቀም ይችላሉ!#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት