ሚድሮክ ወድቆ የመነሳት አብነት
midroc investment group
0:00 / 0:00
ሚድሮክ ወድቆ የመነሳት አብነት
702 просмотра · 2 нед. назад
midroc investment group
7,29 тыс. подписчиков
702 просмотра · 2 нед. назад
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር
ግዙፉ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፈታኝ ሁኔታዎችን አልፎ በአምስት ዋና ዋና የኢንቨስትመንት አማራጮች ተሰማርቶ ለ80 ሺ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ድርጅት ነው።
ከዓመታዊ የተጣራ ትርፉ 10 በመቶውን ለማህበራዊ አገልግሎትም ይመድባል።
ለመሆኑ ሚድሮክ እንዴት እዚህ ላይ ደረሰ? በመንገዱስ ምን ገጠመውና አሁንስ ምን ላይ ነው? የሚለውን በተከታዩ ዘጋቢ ፊልም ይለታተሉን።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት