Перейти к содержимому

Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) REACTION

ZeArada ዘአራዳ

0:00 / 0:00

Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) REACTION

3 160 просмотров · 5 лет назад
ZeArada ዘአራዳ
3,42 тыс. подписчиков
3 160 просмотров · 5 лет назад
ደስ የሚል ስራ ከፈይሳ ፉሪ። እናንተስ እንዴት አያችሁት?? Fayyisaa Furii -Qondaala-New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) #newethiopianmusic #neworomomusic #ethiopianreaction ሰላም እንዴት ናችሁ? በ ቦሌም በ ባሌም እዚህ ቻናል ጋር የገባቹ የሃገራችን ልጆች። ይህ ቻናል የዘይት ዋጋ መጨመር ባማረራቸው ሶስት አብሮ አደጎች የተቋቋመ ከ ሕይወት ሩጫ የምናርፍበት ቤት ነው። እዚህ ቤት ዉስጥ በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች ፤ አስቂኝ የቲክቶክ ቀልዶች ፤እንዲሁም ወቅታዊ እና አነጋጋሪ ቪዲዮዎች ላይ እናወራነን ፤ ሙድ እንይዛለን፤ የግል ገጠመኞቻችን ላይ እንስቃለን እንማማራለን። ከእናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ መሆን መሆን ብቻ ነው። አርሂቡ....