ታላቁ ተስፋችን፣ ልንደርስበት የምንፈልገው ከፍታ ምንድን ነው?
selam mark
0:00 / 0:00
ታላቁ ተስፋችን፣ ልንደርስበት የምንፈልገው ከፍታ ምንድን ነው?
371 просмотр · 5 дней назад
selam mark
245 подписчиков
371 просмотр · 5 дней назад
ሀብት፣ ዝና እና ክብር የአንድን ሰው ማንነት ይቀይሩታል ወይስ የተደበቀውን እውነተኛ ፊቱን ያጋልጣሉ?
ቻርልስ ዲከንስ በ'Great Expectations' ወይም 'ታላቅ ተስፋ' የተሰኘው ልብ-ወለዱ፣ የአንድን ድሃ ወላጅ አልባ ልጅ የህይወት ውጣ ውረድ ብቻ ሳይሆን፤ የሁላችንንም የውስጥ ምኞት፣ ስግብግብነት እና የፍቅር ዋጋ ይመረምራል።
ዛሬ በእኔ ሰላም ማርክ እይታ በፒፕ ያልተጠበቀ ጉዞ እና በታሪኩ ውስጥ በተደበቁት ጥልቅ ሚስጥሮች ውስጥ አብረን እንጓዛለን።
ታላቁ ተስፋችን፣
ልንደርስበት የምንፈልገው ከፍታ ምንድን ነው?
ተስፋ ያደረግንበት ድንገት ከምቾት ወደባችን ላይ ጥሎን ቢሰወርስ?
መልካምና መጥፎ
ሰናይና እኩይ ድንበራቸው የት ላይ ነው?
የሚለው የሚሞግትና የሚመልሰውን የቻርለስ ዲከንስን ታላቅ ተስፋ በእኔ እይታ በዚህ ቪዲዮ አቅርቤላችኋለሁ።