መቀራረብን የማትፈልጉት ለብቻ መሆን ደስ ስለሚላችሁ አይደለም! || Avoidant Attachment
ጉዞ ወ ልቡና - Psyche Journey
0:00 / 0:00
መቀራረብን የማትፈልጉት ለብቻ መሆን ደስ ስለሚላችሁ አይደለም! || Avoidant Attachment
308 просмотров · 7 дней назад
ጉዞ ወ ልቡና - Psyche Journey
549 подписчиков
308 просмотров · 7 дней назад
Avoidant የስሜት ትስስር ጉድለት አይደለም። የውስጥ ሥርዓቱ ራሱን ካልተሟሉለት ፍላጎቶች ህመም ለመጠበቅ የሚያደርገው መከላከያ ነው። በአንድ በልጅነት ወቅት አስፈላጊ ስለነበረ ነው ይሄ መከላከያ የተገነባው። ቅጽበታዊ በመሆኑም ከኛ አስተዉሎት ዉች በሆነ መንገድ ይቀጥላል። እንዲህ አይነት ሰዎች ምንም የማይሞቃቸው ቀዝቃዛ ሰዎች አይደሉም። ፍቅርን በትክክለኛው መንገድ የማያውቁ ናቸው ፍቅርን በጣም ይፈራሉ። ብዙውን ጊዜ በጣም ስሜታዊ፣ አስተዋይ እና ታማኝ ናቸው - ነገር ግን እነዚህን ባሕርያት ለሌላ ሰው ማሳየት አደገኛ መሆኑን ቀደም ብለው ተምረዋል። በዚህ ምክንያት ቅርበትን የማይፈልጉ የሚሸሹ ናቸው።