በትንሽ ካፒታል የሚጀመሩ አዋጭ የስራ ፈጠራዎች (በ2026 ፈጣን ገቢ)
Hasset Tube
0:00 / 0:00
በትንሽ ካፒታል የሚጀመሩ አዋጭ የስራ ፈጠራዎች (በ2026 ፈጣን ገቢ)
613 просмотров · 2 месяца назад
Hasset Tube
99 подписчиков
613 просмотров · 2 месяца назад
በትንሽ ካፒታል ተነስተው ትልቅ ትርፍ የሚያስገኝ የራስዎን ስራ መጀመር ይፈልጋሉ?
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ብዙም ያልተለመዱ ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት በጣም አዋጭ የሆኑ ጠቃሚ የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን በዝርዝር እንመለከታለን።
ካፒታላችሁ አነስተኛ ቢሆንም እንዴት በብልሃት ስራ መጀመር እንደምትችሉ፣ ገበያ እንዴት እንደምታጠኑ እና ያሉትን ዲጂታል አማራጮች ተጠቅማችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ደረጃ በደረጃ ተብራርቷል።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ለእናንተ የሚስማማውን የስራ ሀሳብ መርጣችሁ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ!
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረጋችሁን እና ለሌሎችም እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። አዳዲስ ጠቃሚ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
#የስራፈጠራ #በትንሽካፒታል #አዋጭስራዎች #ቢዝነስ #Ethiopia #BusinessIdeas