Перейти к содержимому

ፍፃሜያችንን አሳምረው — ክፍል 1/Perfect Our End — Part 1//ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ኤንዲ//

Andualem Megersa Official

0:00 / 0:00

ፍፃሜያችንን አሳምረው — ክፍል 1/Perfect Our End — Part 1//ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ኤንዲ//

69 просмотров · 2 недели назад
Andualem Megersa Official
628 подписчиков
69 просмотров · 2 недели назад
ፍፃሜያችንን አሳምረው — ክፍል 1 ይህ ትምህርት/ስብከት በሶስት ተከታታይ ክፍል የሚቀርብ ሲሆን፣ ይህ ክፍል አንድ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና መልዕክት ከርዕሱ እንደምንመለከተው ልመናን እና ምልጃን ያመለክታል። ታሪኩ የሚያጠነጥነው በዳዊት ልጅ፣ የእስራኤል ሶስተኛ ንጉሥ በሆነው በሰለሞን ላይ ነው። ሰለሞን እግዚአብሔር የሚወደውንና የሚፈልገውን ሲያደርግ በነገር ሁሉ የተሳካለት ሲሆን፣ ጣኦት አምላኪ ሲሆን ግን፣ እግዚአብሔር የሚጠላውን መውደድና መከተል ሲጀምር፣ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር መሆን አቆመ፤ በመጨረሻም በሰለሞን ሕይወትና ንግሥና ላይ ኪሳራ ሆነ። እግዚአብሔርን እስከ ፍፃሜ በመከተል መባረክ ይሁንልን። ይህንን ቻናል ላይክ፣ ሼር፣ ኮሜንት እና ሰብስክራይብ በማድረግ ይህ መልዕክት ለሌሎችም እንዲደርስ በማድረግ ተባበሩ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! Perfect Our End — Part 1 This teaching/sermon is presented in three consecutive parts, and this is Part One. As we can see from the title, the main message of this teaching focuses on prayer and intercession. The story centers on Solomon, the son of David and the third king of Israel. When Solomon did what God loved and desired, he prospered in all that he did. However, when he turned to idolatry and began to love and follow what God hated, God was no longer pleased with him, and ultimately, it brought loss and sorrow into Solomon’s life and reign. May God help us to follow Him faithfully to the very end and be blessed by Him. Please support this channel by liking, sharing, commenting, and subscribing. Help us spread this message so that it may reach and bless many others. May the Lord Jesus Christ bless you! #ምልጃ #ንጉሥሰለሞን #ጸሎት #Intercession #BibleTeaching #Faith #FollowGod #EndWell #JesusChrist #Christianity