ለእኛስ ምን ትሰጠናለህ? “What Then Will You Give Us?” //ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ ኤንዲ//
Andualem Megersa Official
0:00 / 0:00
ለእኛስ ምን ትሰጠናለህ? “What Then Will You Give Us?” //ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ ኤንዲ//
84 просмотра · 1 мес. назад
Andualem Megersa Official
628 подписчиков
84 просмотра · 1 мес. назад
ለእኛስ ምን ትሰጠናለህ?
ይህ ጥያቄ አውዳዊ እና በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ነው። ጴጥሮስ ይህንን ጥያቄ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ሲጠይቅ፣ ለወጣቱ ባለጠጋ ከባድ የነበረው ነገር ለጴጥሮስና ለሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ቀላል ሆኖ ነበር፤ ምክንያቱም ሁሉን ትተው ጌታን ተከትለው ነበር።
ነገር ግን የእግዚአብሔርን መንግሥት መውረስ በሰው ኃይል የማይቻል መሆኑን ጌታ ግልጽ አድርጎ አስተማረ። “ለሰው ይህ አይቻልም፤ ለእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል።” ብሎ መለሰ።
“ለእኛስ ምን ትሰጠናለህ?” ለሚለውም ጥያቄ ጌታ ግልጽ መልስ ሰጠ፤ ስለ ስሙ የተዉት ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላሉ፣ ከዚህም በላይ የዘላለም ሕይወትን ይወርሳሉ። እግዚአብሔር ይመስገን!
ይህ እውነት ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ በማድረግ፣ ሼር እና ኮፒ ሊንክ በማጋራት ቻናሉን እንድታስፋፉ እንጋብዛለን። አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
“What Then Will You Give Us?”
This is a timely and deeply important question. When Peter asked Jesus, “What then will there be for us?”, what was difficult for the rich young ruler had become possible for Peter and the other disciples because they had left everything to follow the Lord.
However, Jesus made it clear that inheriting the Kingdom of God is impossible by human effort alone. He said, “With man this is impossible, but with God all things are possible.”
Jesus also gave a clear answer to Peter's question: those who have left everything for His name will receive a hundredfold, and above all, they will inherit eternal life. Praise be to God!
To help this truth reach many people, please subscribe, share, and copy the link to help grow the channel. Thank you, and may God bless you!
#የእግዚአብሔርመንግሥት #ዘላለምሕይወት #እምነት #ደቀመዛሙርት
#WhatWillYouGiveUs #JesusChrist #Peter #EternalLife #Gospel #ChristianTeaching