የነፍስያህን ተፈጥሮ ተረዳ - ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ EP.26 #viralpost
Official Husu и ещё 2
0:00 / 0:00
የነፍስያህን ተፈጥሮ ተረዳ - ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ EP.26 #viralpost
3 327 просмотров · 3 дн. назад
Official Husu и ещё 2
3 327 просмотров · 3 дн. назад
ዘወትር በየሳምንቱ በ#youtube ቻናላችን ወደናንተ የሚደርሰው #psycho-islam #series በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ተዘጋጅቶ ትምህርቱ በ@officialhusu የሚቀርብ እንዲሁም በ@islamethiopia የሚተላለፍ ሲሆን በየግዜው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ህይወታችንን እንድንመረምር ዘንድ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ይመክሩናል። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዞዎታለን። እንዲሁም ቪዲዮዋችን ለብዙ ሰው እንዲዳረስልን የናንተ #like ማድረግ ዋጋ ስለሚኖረው #like ማድረግዎን አይርሱ። እንዲያደምጡ የምትፈልጉትም ሰዉ ካለ #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ።
የዛሬው ቪዲዮ ርዕሶች #topic ከታች እንደሚከተለው ይገኛሉ...
00:00 የቪዲዮው ቅድመ ዕይታ
02:07 ቁርዓን ለጨዋታ አልወረደም
04:01 ቁርዓን አንተን ሊሰራህ ነው የወረደው
06:04 የሳይኮሎጂ ሚስጥር
07:44 ነፍስህ ስትቆሽሽ ምልክቷ
10:30 የነፍስያ ሚዛን
12:56 የነፍስያ ምግብ
#islamicvideo
#islamic
#addisababa
#ethiopia
#amharic
#dawah
#viralvideo
#inspiration
#motivation
#foryou