Перейти к содержимому

በሰማይ ዘመድ አለህ! | ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | Ep.24 #viral #islam #inspiration

Official Husu и ещё 2

0:00 / 0:00

በሰማይ ዘመድ አለህ! | ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | Ep.24 #viral #islam #inspiration

7 078 просмотров · 3 нед. назад
Official Husu и ещё 2
7 078 просмотров · 3 нед. назад
#viral #islam #inspiration #motivation " በሰማይ ዘመድ እንዳለህ ታውቃለህ?!" ዘወትር በየሳምንቱ በ#youtube ቻናላችን ወደናንተ የሚደርሰው #psycho-islam #series በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ተዘጋጅቶ ትምህርቱ በ@officialhusu እና በ@islamethiopia የሚተላለፍ ሲሆን በየግዜው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ህይወታችንን እንድንመረምር ዘንድ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ይመክሩናል። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዞዎታለን። እንዲሁም ቪዲዮዋችን ለብዙ ሰው እንዲዳረስልን የናንተ #like ማድረግ ዋጋ ስለሚኖረው #like ማድረግዎን አይርሱ። እንዲያደምጡ የምትፈልጉትም ሰዉ ካለ #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ይችላሉ። የዛሬው ቪዲዮ ርዕሶች #topic ከታች እንደሚከተለው ይገኛሉ... 00:00 የቪዲዮ ቅድመ-እይታ 01:28 ሙዕሚን እና ሙናፊቅ ልዩነቱ 02:27 የሰማይ ዘመዶችህ 05:01 አመጋገብህን አስተካክል 09:04 አመጋገብህ እና ኢባዳ 10:44 በምታሰግዱ ግዜ ተረጋጉ 11:33 ተራዊህ በፊት እና አሁን