የራስህ አቋም እንዲኖርህ ቁጭ ብለህ ፃፍ | ህይወት በግብ እና ያለግብ ስትመራ ያለው ልዩነት | TukaTalk | ቱካ-Talk | AradaFM | Fira_Gc
ቱካ talk | (ቱካ ወግ) и Fira Gc
0:00 / 0:00
የራስህ አቋም እንዲኖርህ ቁጭ ብለህ ፃፍ | ህይወት በግብ እና ያለግብ ስትመራ ያለው ልዩነት | TukaTalk | ቱካ-Talk | AradaFM | Fira_Gc
26 362 просмотра · 4 месяца назад
ቱካ talk | (ቱካ ወግ) и Fira Gc
26 362 просмотра · 4 месяца назад
📖 በመፅሐፍ ዳሰሳዎቹ የምናውቀው Fira GC በቱካ ቶክ የእንግዳ ወንበር ላይ ተገኝቷል! ስለ ንባብ ፍቅር፣ ስለ ሚዲያ ህይወቱ እና ስለሕይወት ፍልስፍናዎቹ ዳስሰናል። እስከመጨረሻው ተከታተሉን!ጭንቀትን በጋራ ተጋፍጠን፣ ስኬትን አብረን የምናጣጥምበት፤ እራስን የመቀበልን ረጅም መንገድ በግልጽ የምንወያይበት ልዩ ቦታ... ቱካ ቶክ! #Fira GC #bookreview #booktalk
ቅድስት ወዬሳ እና ዳዊት አበራ ዘወትር እሁድ ከ8፡00-9፡00 በ አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 የሚያደርጉትን የቀጥታ ስርጭት ውይይት፣ ሙሉ ይዘቱን እዚህ በዩቲዩብ ያገኙታል። 🎧🎥
መድረኩ የእናንተ ነው፤ ብቻችሁን አይደላችሁም! ❤️
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን። 🔗🔥"
#TukaTalk #Dawit_and_Kidist #AradaFM #Self_Acceptance #MentalHealthEthiopia #Ethiopia #EthiopianYouth #LifestyleEthiopia #የአእምሮጤና #ተነሳሽነት #ወጣቶች#MentalHealth #SuccessMindset #HabeshaLifestyle #YouthEmpowerment