በ450 ሺህ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ! በሰዓት 20 ኩንታል የሚያቀነባብር ማሽን | Profitable Feed Business in Ethiopia
Gebeya Media - ገበያ
0:00 / 0:00
በ450 ሺህ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ! በሰዓት 20 ኩንታል የሚያቀነባብር ማሽን | Profitable Feed Business in Ethiopia
33 240 просмотров · 2 мес. назад
Gebeya Media - ገበያ
667 тыс. подписчиков
33 240 просмотров · 2 мес. назад
በኢትዮጵያ የተመረተ | Made in Ethiopia
በዛሬው “በኢትዮጵያ የተመረተ” ዝግጅታችን በአሁኑ ወቅት ተፈላጊ እና አዋጭ ሊሆን የሚችል ስራና የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽንን እንመለከታለን።
በቪዲዮው ውስጥ በተለይ፦
🔹 የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን ዋጋ
🔹 የማሽኑ የማቀነባበር አቅም
🔹 በአንድ ዙር እስከ 3 ኩንታል ማቀላቀል የሚችለው አቅም
🔹 በሰዓት እስከ 20 ኩንታል ማቀነባበር/መፍጨት የሚችለው አቅም
🔹 በ450 ሺህ ብር አካባቢ ይሄንን ስራ መጀመር ይቻላልን?
🔹 የማሽኑ አድራሻ እና ተጨማሪ መረጃ
እንዲሁም ይህ የማሽን እና የመኖ ማቀነባበሪያ ስራ ለአርሶ አደሮች፣ ለእንስሳት አርቢዎች እና በግብርና ዘርፍ ላይ ስራ ለመጀመር ለሚፈልጉ ሰዎች ምን የስራ እድል ሊፈጥር እንደሚችል እንመለከታለን።
ይህን የመሰለ አዋጭ የስራ እድል እንዳያመልጥዎ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ።
MADE IN ETHIOPIA | PROFITABLE BUSINESS OPPORTUNITY
In today’s “Made in Ethiopia” program, we explore a potentially profitable and in-demand feed processing business opportunity in Ethiopia.
In this video, we look at:
🔹 The price of the feed processing machine
🔹 Its processing capacity
🔹 Its ability to mix up to 3 quintals per batch
🔹 Its capacity of up to 20 quintals per hour
🔹 Whether this business can be started with around 450,000 Ethiopian Birr
🔹 Machine location and additional information
This video is especially useful for farmers, livestock producers, entrepreneurs, and anyone interested in starting a business related to agriculture and animal feed processing.
Watch the full video to learn about the machine, its capacity, price, location, and the business opportunity behind it.
Presented by: Gebeya Media | ገበያ ሚዲያ
#ገበያሚዲያ #በኢትዮጵያየተመረተ #የመኖማቀነባበሪያ #አዋጭስራ #የስራእድል #ግብርና #ግብርናኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ #የመኖማሽን #MadeInEthiopia #Ethiopia #FeedProcessing #FeedProcessingMachine #ProfitableBusiness #BusinessInEthiopia #Agriculture #EthiopianBusiness #BusinessOpportunity #Agribusiness