Перейти к содержимому

ፀጉሬን በ ሶስት ግባት ብቻ በፍጥነት ያለማቋረጥ ያሳደገልኝ /hairstyle /haircare /hairgrowth ‪@Rozaguraga‬

Roza ጉራጌ

0:00 / 0:00

ፀጉሬን በ ሶስት ግባት ብቻ በፍጥነት ያለማቋረጥ ያሳደገልኝ /hairstyle /haircare /hairgrowth ‪@Rozaguraga‬

8 945 просмотров · 8 дней назад
Roza ጉራጌ
236 тыс. подписчиков
8 945 просмотров · 8 дней назад
ሰላም ውድ የ Roza ጉራጌ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ በቤታችን በሚገኙ በቀላል 3 ግብዓቶች ብቻ የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን፣ ቅንጥብጣቢን የሚያስቀር እና ፀጉርን ልስልስ የሚያደርግ ተፈጥሯዊ የፀጉር ዘይት አሰራርና ትክክለኛ አጠቃቀም ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ቪድዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል ተጠቀሙበት፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 📌 የተጠቀምናቸው ግብዓቶች፦ • 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቡና • ሩብ ማንኪያ የተፈጨ ቅርንፉድ • ትንሽ ሮዝመሪ (Rosemary) • የወይራ ዘይት (ወይም የኮኮናት / ማንኛውም ተስማሚ ዘይት) ⏱️ የቪድዮው ክፍሎች (Timestamps)፦ 00:00 - መግቢያ 00:32 - አስፈላጊ ግብዓቶችና ጥቅማቸው 01:56 - የዘይት ምርጫና አማራጮች 02:37 - ዘይቱን በእንፋሎት የማዘጋጀት ሂደት 04:00 - ዘይቱን አጥልሎ ማዘጋጀት 05:22 - ትክክለኛ የዘይቱ አጠቃቀም ዘዴ 07:11 - የራስ ቅልና የፀጉር ጫፍ እንክብካቤ 08:01 - ውጤትና ማጠቃለያ #hairstyle #hairregrowth #የፀጉርእድገት #የፀጉርእንክብካቤ #የፀጉርቅባት #የቡናዘይት #የሮዝመሪዘይት #የቅርንፉድዘይት #የተፈጥሮውበት #ፀጉርማሳደጊያ #ፀጉርመንከባከብ #የፀጉርዘይት #HairGrowth #HairCare #CoffeeOilForHair #RosemaryOil #NaturalHairCare