የብብት ፀጉርን በቋሚነት የሚያጠፋው ተፈጥሯዊ ሚስጥር!
መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty
0:00 / 0:00
የብብት ፀጉርን በቋሚነት የሚያጠፋው ተፈጥሯዊ ሚስጥር!
201 934 просмотра · 1 мес. назад
መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty
5,94 тыс. подписчиков
201 934 просмотра · 1 мес. назад
ሠላም ጤና ይስጥልኝ የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ የብብት ፀጉርን ያለ ምንም ህመም በቀላሉ ለማፅዳትና ለማጥፋት የሚረዳ አስደናቂ የንሥካፌ ውህድ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ ውህድ ፀጉሩን ከማፅዳት ባለፈ የብብት ጥቁረትን በማጥፋት ቆዳችን እንዲበራ ያደርጋል።
በቪዲዮው ውስጥ፦
ውህዱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ንሥካፌ እና ሌሎች)
የአዘገጃጀት ቅደም ተከተል
እንዴት መጠቀም እንዳለብን እና ውጤቱን እናያለን።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት ለውጡን ተከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጉን አይርሱ። መልካም ቆይታ!#የብብትፀጉር #ተፈጥሯዊመፍትሄ #ውበት #TwinsBeauty #NaturalRemedy #EthiopianBeauty