Перейти к содержимому

ፊትን እንደ ህፃን ልጅ የሚያለሰልስ የቤት ውስጥ የቫዝሊን ክሬም አሰራር

መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty

0:00 / 0:00

ፊትን እንደ ህፃን ልጅ የሚያለሰልስ የቤት ውስጥ የቫዝሊን ክሬም አሰራር

4 156 просмотров · 1 день назад
መንታዎቹ ቢውቲ_Twins Beauty
5,78 тыс. подписчиков
4 156 просмотров · 1 день назад
ሰላም ውድ የ መንታዎቹ ቢውቲ ቤተሰቦች! 🌸 በዛሬው ቪዲዮችን ፊትን እንደ ህፃን ልጅ ጥርት እና ለስላሳ የሚያደርግ፣ ማዳያትን እና የፊት ጥቁረትን በአጭር ጊዜ የሚያጠፋ ተአምረኛ የቫዝሊን ክሬም አሰራር ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ የቤት ውስጥ ክሬም፡ ✨ ፊትን ያጠራል እንዲሁም የተፈጥሮ ወዝ ይሰጣል ✨ የቆዳ ድርቀትንና የፊት መጨማደድን ይከላከላል ✨ ጥቁር ነጠብጣቦችንና ማዳያትን ለማጥፋት ይረዳል ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልክታችሁ በቤታችሁ ሞክሩት፤ ውጤቱ በእርግጠኝነት ያስደንቃችኋል! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት 👍 Like ማድረግ፣ ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዲሁም ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ! እናመሰግናለን! ❤️ #መንታዎቹቢውቲ #የፊትጥራት #የቫዝሊንክሬም #የውበትእንክብካቤ #SkincareAmharic #የፊትጥራት #የቫዝሊንክሬም #የውበትእንክብካቤ #መንታዎቹቢውቲ #ማዳያት #DIYSkincare #VaselineCream #GlowingSkin #EthiopianBeauty