Excel ላይ Print ሲደረግ ፋይላችን እንዳይበላሽ! 🖨️ | Excel Print Settings በቀላሉ | Excel Tips & Tricks
Skill Bishoftu
0:00 / 0:00
Excel ላይ Print ሲደረግ ፋይላችን እንዳይበላሽ! 🖨️ | Excel Print Settings በቀላሉ | Excel Tips & Tricks
108 просмотров · 4 дня назад
Skill Bishoftu
21,6 тыс. подписчиков
108 просмотров · 4 дня назад
Excel ላይ ፋይል ለPrint ሲዘጋጅ ገጹ መበተን፣ የTable ክፍሎች በተለያዩ ገጾች መውጣት ወይም የData አቀማመጥ መቀየር የተለመደ ችግር ነው።
በዚህ ቪዲዮ Microsoft Excel Print Settings በመጠቀም ፋይላችንን ለPrint በትክክል ማዘጋጀት እንማራለን። 🖨️💻
📚 በዚህ ቪዲዮ የሚማሩት፦
✅ Excel Sheet ለPrint ማዘጋጀት
✅ Print Area መወሰን
✅ Page Orientation መቀየር
✅ Portrait & Landscape መጠቀም
✅ Paper Size ማስተካከል
✅ Margins ማስተካከል
✅ Scaling በመጠቀም Data በአንድ ገጽ ላይ ማስገባት
✅ Rows & Columns በትክክል እንዲታተሙ ማድረግ
✅ Print Preview መጠቀም
✅ Excel ፋይል ሳይበላሽ በፕሪንተር ማውጣት
🎯 ይህ ትምህርት ለAccountants፣ Office Workers፣ Data Entry Workers፣ Students፣ Business Owners እና Excel Users በጣም ጠቃሚ ነው።
📌 Skill Training Institute ን Subscribe በማድረግ Excel, Microsoft Word, Computer Skills, Accounting, Graphic Design, Programming እና ሌሎች የሙያ ትምህርቶችን በአማርኛ ይማሩ።
👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe | 📤 Share
#Excel #ExcelPrint #ExcelTips #MicrosoftExcel #ExcelTutorial #ExcelAmharic #ExcelTipsAndTricks #PrintSettings #ExcelTraining #MicrosoftOffice #ComputerSkills #AmharicTutorial #Ethiopia #SkillTrainingInstitute