የማልረባ ነኝ⁉️ በስህተትህ ላይ ፈገግ በልበት🛑ለነፍስሽ ራሪላት🚩ዐዕምሮህን ይቅር በለው🅾️ራስህን አትኮንን😡መፍትሔው ከጉም ውስጥ ይገለጣል🧶Abiy Yilma
ያነቃኝ ቃል🔴A Word Awakens Me🔴
0:00 / 0:00
የማልረባ ነኝ⁉️ በስህተትህ ላይ ፈገግ በልበት🛑ለነፍስሽ ራሪላት🚩ዐዕምሮህን ይቅር በለው🅾️ራስህን አትኮንን😡መፍትሔው ከጉም ውስጥ ይገለጣል🧶Abiy Yilma
3 538 просмотров · 16 ч назад
ያነቃኝ ቃል🔴A Word Awakens Me🔴
51,3 тыс. подписчиков
3 538 просмотров · 16 ч назад
"እንኳን ወደ ያነቃኝ ቃል (The Word Awakens Me) በሰላም መጣችሁ! እዚህ የምንሰበስበው ተራ ቃላትን አይደለም፤ የእኔንም ሆነ የብዙዎችን ሕይወት የቀየሩ፣ ከአመድ ውስጥ ሕይወትን የዘሩ ኃይለ ቃላትን እና ንግግሮችን እንጂ። አንድ ቃል አስተሳሰብን ይቀይራል፤ የተቀየረ አስተሳሰብ ደግሞ ሕይወትን ይለውጣል። ዛሬም ሕይወታችሁን የሚቀይር አዲስ እይታ ይዘንላችሁ መጥተናል። አብራችሁን ሁኑ!"
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ.....ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media