Перейти к содержимому

ከዲፕሎማቶቹ መባረር ጀርባ.... | Ethio Melhik | diplomat

EBC

0:00 / 0:00

ከዲፕሎማቶቹ መባረር ጀርባ.... | Ethio Melhik | diplomat

6 914 просмотров · Трансляция закончилась 10 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
6 914 просмотров · Трансляция закончилась 10 ч назад
ኢትዮጵያ የአባይ ተፋሰስ አባወራ ናት። ጠብታ ውሃ አስተዋዕጾ የሌላቸው ሀገራት ሚናዋን እንዲቀሙ አልፈቀደችም። አትፈቅድም።ኢትዮጵያ የቤት ስራዋን በአግባቡ በመስራት ጠላቶቿን አስገብራለች። በኢኮኖሚውም ሆነ በወታደራዊ ዘርፋ የወሰደችው እርምጃ የኢትዮጵያ በብሄራዊ ጥቅሟ ላይ ቁማር የሚጫወቱ አካላትን ዳር የማስያዝ እርምጃ ነው። ትናንት በጉራዕና በጉንደት በአካል መጥታ የሸነፈች ግብጽ ዛሬ በውስጥ ባንዳዎች የህዳሴውን ግድብ የግብጽ ግዙፍ የውሃ ታንከር አድርጎ የማስቀረትና ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር ዳርቻዎች ለማስቀረት በብዙ እየተጋች ነው። ኢትዮጵያን ይህን ሴራ እንዴት እየቀለበሰችው ነው የሚለውን ኢትዮ መልህቅ እንዲህ ተመልክቶታል። #ethiopia #egypt #eritrea #diplomat #ebc