ኑሮ ነዳጅ፣ኢንተርኔት፣መብራት በሌለባት ኩባ
HIME DOCUMENTARY
0:00 / 0:00
ኑሮ ነዳጅ፣ኢንተርኔት፣መብራት በሌለባት ኩባ
7 964 просмотра · 5 месяцев назад
HIME DOCUMENTARY
8,89 тыс. подписчиков
7 964 просмотра · 5 месяцев назад
What is daily life really like in Cuba today?
In this video, we go beyond the colorful streets and classic cars to reveal the reality many Cubans face every day. From constant power outages to limited internet access and severe fuel shortages, life on the island has become increasingly challenging.
Electricity cuts can last for hours—or even days—forcing families to adapt their routines, businesses to shut down, and entire neighborhoods to go dark. With unreliable internet, staying connected to the world is difficult, affecting communication, education, and opportunities. On top of that, the shortage of fuel has disrupted transportation, making even basic travel a struggle.
Through real scenes and honest storytelling, this documentary shows how people continue to survive, adapt, and support each other despite these hardships. Their resilience, creativity, and strength paint a powerful picture of life in Cuba beyond what most visitors see.
If you enjoy real-life documentaries and untold stories from around the world, make sure to like, subscribe, and share your thoughts in the comments.
ኑሮ ነዳጅ፣ኢንተርኔት፣መብራት በሌለባት በኩባ
ይህች ኩባ ናት። በማታ ማየት የሚቻለው የመኪና የፊት መብራቶችን ብቻ ነው። የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። ከተማዋ በምሽት ይህንን ትመስላለች። ዋና ከተማዋ ሃቫና ሙሉ በሙሉ ባዶ ናት። ማንም የለም። ልክ እንደ ሙታን ከተማ ጸጥታ ሰፍኖባታል። በነዳጅ እጥረት ምክንያት የነዳጅ ማደያዎች ዝግ ናቸው፤ ሰዎች መኪኖቻቸውን አይጠቀሙም፤ዩኒቨርሲቲዎችም ተዘግተዋል። ሌላው ቀርቶ የቆሻሻ ማጓጓዣ መኪናዎችም በከተማዋ የሉም። ሀብታም አካባቢዎች ነዳጅ በዶላር የሚገበያዩ ሲሆን፣ ለአብዛኛው ሕዝብ በመንግሥት ድጎማ የሚቀርብባቸው ሱቆች ግን ባዶ ናቸው ። ቤቶቻቸው ሊፈርሱ የተቃረቡና በተተዉ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችም አሉ። ሰዎች መሰረታዊ ቁሳቁሶችን ለማግኘት አንዳንድ ጊዜ ሙሉ ቀን ይሰለፋሉ። በእያንዳንዱ ሰፈር "CDR" በመባል የሚታወቁና በደህንነት ሰራተኞች የሚመሩ ቦታዎች አሉ። ዛሬ በኩባ ሰዎች እንዴት ይኖራሉ? የሚለውን እንጎበኛለን፤አብራችሁን ቆዩ።