ኑሮ በፔሩ 🇵🇪
HIME DOCUMENTARY
0:00 / 0:00
ኑሮ በፔሩ 🇵🇪
1 529 просмотров · 4 мес. назад
HIME DOCUMENTARY
8,89 тыс. подписчиков
1 529 просмотров · 4 мес. назад
24 ሰዓት በዓለማችን ከፍተኛዋ ከተማ ውስጥ - ልሞት ነበር! (50% ኦክስጅን) The World’s Highest City - ! (50% Oxygen) 🇵🇪
Welcome to La Rinconada, Peru—the highest city on Earth (16,732 ft). 50,000 people live here with only half the oxygen, battling lawlessness and toxic mercury pollution just to strike it rich. This is what survival looks like at the edge of the world.
With no running water, no sewage system, and no police force, this high-altitude frontier is as dangerous as it is breathtaking. We look at how the human body adapts to extreme hypoxia, the devastating environmental toll of unregulated mining, and why thousands still choose to call this freezing outpost home.
LIKE,SHARE,SUBSCRIBE AND COMMENT MY CHANNEL!
ላ ሪንኮናዳ ፤ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የሚፈጸምበት ቦታ ነው። ከኤንዲስ ተራሮች ሁሉ ከፍተኛው በሆነው፣ከባህር ጠለል በላይ ከ5,100 ሜትር በላይ የምትገኝ ከተማ ናት። በዓለም ላይ በጣም አደገኛ በሆነችው እና ከፍታ ላይ በምትገኘው ከተማ ውስጥ እንገኛለን። ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በትጥቅ የታገዘ ዘረፋ፣ እገታ፣ ግድያ እና በየቦታው አንዱ በሌላው ላይ ተደራርበው በዘፈቀደ የተሰቀሉ አስከሬኖች ይታያሉ። መንገዶቹ በቆሻሻ ተውጠዋል፤ ብርዱም ከሰውነት ጋር ይጣበቃል። ከተማዋ የፔሩ ሕግ አልባ ከተማ በመባል ትታወቃለች። ሰዎቹ በተመረዘው የወርቅ ከተማ ውስጥ ያሉ ሀብታም አሳ አጥማጆች ናቸው። ተራራውን ከላይ ሲመለከቱት በጎኗ የተኛት ቆንጆ ሴትን ይመስላል። ዛሬ ወደ ሀገረ ፔሩ እናመራለን። በዚያ ተገኝተን አስደናቂዋን ከተማ እንጎበኛለን። አብራችሁን ቆዩ።