Перейти к содержимому

ቅዱስ አማኑኤል እና ስንክሳር ዘወርሃ ጥቅምት 28 ወርዓዊና አመታዊ ታስበውና ተከብረው የሚውሉ በኃላት#famfan3

FAM

0:00 / 0:00

ቅዱስ አማኑኤል እና ስንክሳር ዘወርሃ ጥቅምት 28 ወርዓዊና አመታዊ ታስበውና ተከብረው የሚውሉ በኃላት#famfan3

245 просмотров · 10 мес. назад
FAM
889 подписчиков
245 просмотров · 10 мес. назад
#famfan3 #አማኑኤል​ በመካከላችን የሆነ ብቻ አይደለም ሰውን ወደ ቀደመ ክብሩ ይመልሰው ዘንድ የሰውን ባሕርይ ባሕርዩ ያደረገ ጭምር ነው እንጂ፡፡ አሁን አንድ ነገር እናውቃለን እግዚአብሔርን የሚያስቸግረው የኃጢአታችን ብዛት አይደለም ወደእርሱ ለመቅረብ የተከፈለልን ዋጋ ለመቀበል ፈቃደኞች አለመሆናችን እንጂ የተወለደው ሁሉን የሚችለው አምላክ​ ነውና ። ቅዱስ አማኑኤል