Перейти к содержимому

ታላቁ እ-ጥፋት። የምስራች ነው። በየ 80 አመቱ የሚመጣው እ-ጥፋት!

Jungian Classroom

0:00 / 0:00

ታላቁ እ-ጥፋት። የምስራች ነው። በየ 80 አመቱ የሚመጣው እ-ጥፋት!

9 549 просмотров · 3 дн. назад
Jungian Classroom
28,9 тыс. подписчиков
9 549 просмотров · 3 дн. назад
ገደልነው ያሉት አክራሪነት በኩራት ተነስቷል። . እኩልነት አንድነትን ሲገድል አክራሪነት የሚል ማልያ አልብሶት ነበረ። በሁለተኛው አለም ጦርነት ጀርመን የውነትም አክራሪ ነበረ። አክራሪነቱ አከርካሪው ላይ ሲመታ አብሮት የተመታው አንድነት ነበረ። በአለማቀፍ ደረጃ አገራዊ ማንነትን ማቀንቀን ፋሺስት አስብሎ ቆየ። አሁን ግን ፍትሀዊ ሆነው አገራዊ ስሜት የሚንጣቸውን ዜጎች ለብሔሮች እኩልነት የማትሰሩ አክራሪዎች የቀድሞ ስርአት ናፋቂዎች ሲሉ የነበሩት አገራት ፋሽስት ሆነው አረፉት። አሁን ግን መጨረሻው ነው። . . ወራዊ ከፍያችሁን በቴሌብር መላኪያ ቁጥር ✔️ 0906720824 only 200 per month. 25 birr per video.