Перейти к содержимому

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በUN ያስ አስተላለፉት ጠንካራ መልእክት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በUN ያስ አስተላለፉት ጠንካራ መልእክት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

2 421 просмотр · 8 часов назад
EBC
2,18 млн подписчиков
2 421 просмотр · 8 часов назад
ኢትዮጵያ ዘላቂና ሙሉ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማረጋገጥ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት እንደሚገባት ፣በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ አስታወቁ።የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን የጋራ ትብብር እንደሚያጠናክርም ፕሬዝዳንቱ አስገንዝበዋል።በሌላ በኩል በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እንዳይኖር የሚሰሩ የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ሊቆም እንደሚገባ ተጠይቋል ። #PresidentTayeAtskeSelassie #UNGA81 #Ethiopia #የባህርበር #ኢትዮጵያ #RedSea #HornOfAfrica #EthiopianDiplomacy #UNSC #AddisAbaba #EthiopianNews