ወደ ቆቦ ከመሄዳችን በፊት ከለሚ ጋር ያሳለፍነው ደስ የሚል ውሎአችን
TADE & MAHI и Lili ena Muler
0:00 / 0:00
ወደ ቆቦ ከመሄዳችን በፊት ከለሚ ጋር ያሳለፍነው ደስ የሚል ውሎአችን
15 062 просмотра · 21 час назад
TADE & MAHI и Lili ena Muler
15 062 просмотра · 21 час назад
ሰላም ውድ የTADE & MAHI ቤተሰቦች! እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ።
በዛሬው ቪዲዮአችን ወደ ቆቦ ከመሄዳችን በፊት ለለሚ ያዘጋጀንላትን ልዩ የአራስ ገንፎ ይዘን ጠይቀናታል። በአራስ ቤት ያሳለፍነው ልብ የሚነካ ቆይታ፣ በዝግጅቱ ወቅት የገጠመን ፈተና እና በደስታ የተሞላውን ውሎአችንን ይዘንላችሁ ቀርበናል!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) ማድረግ፣ ለምትወዷቸው ማጋራት (Share) እንዲሁም ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ!
አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አካፍሉን፣ መልካም ቆይታ!
#TadeAndMahi #EthiopianVlog #የአራስገንፎ #EthiopianFood #FamilyVlog #Ethiopia