ስለ ነገ መጨነቅ የሌለባችሁ ብቸኛ ምክንያት | Stop Worrying About Tomorrow
Bete M.
0:00 / 0:00
ስለ ነገ መጨነቅ የሌለባችሁ ብቸኛ ምክንያት | Stop Worrying About Tomorrow
96 просмотров · 12 дней назад
Bete M.
118 подписчиков
96 просмотров · 12 дней назад
ለ ነገ መጨነቅ ያቆምነው ቀን ህይወታችን መቀየር ይጀምራል!
አብዛኞቻችን በነገ ጭንቀት፣ ባልመጣው ጊዜ ፍርሃት እና ባልተጨበጠ ተስፋ ውስጥ ዛሬያችንን እናባክናለን። ነገር ግን እውነታው አንድ ነው፦ በእጃችን ያለው ብቸኛው ሀብት እና ልንቆጣጠረው የምንችለው ነገር ዛሬ ብቻ ነው። ነገ የሚባል ቀን በአእምሯችን ውስጥ ያለ ምናብ እንጂ በእጃችን ያለ ዕድል አይደለም!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ስለ ነገ መጨነቅ ለምን እንደማይጠቅመን እና እንዴት ማቆም እንደምንችል፣
ገንዘብን ብቻ ማሳደድ ሳይሆን ለምን ዋጋ (Value) መፍጠር እንደሚቀድመን፣
ፈጣሪ በረከትን የሚሰጠን እንዴት እንደሆነ እና የራሳችንን ድርሻ እንዴት መወጣት እንዳለብን፣
ህይወታችንን የሚቀይሩት ዛሬ የምንሰራቸው ትናንሽ ግን ወሳኝ ተግባራት መሆናቸውን በጥልቀት እንመለከታለን።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን!
📌 ጠቃሚ ጊዜያት / Timestamps:
0:00 - መግቢያ፡ ስለ ነገ መጨነቅ ለምን አቆምኩ?
0:42 - ነገ የሚባል ቀን የለም!
01:30 - ገንዘብን ማሳደድ ወይስ ዋጋ መፍጠር?
03:00 - ፈጣሪ ዳቦ አይሰጥም (የስራችን እና የውጤታችን ሚስጥር)
05:30 - ዛሬን የመቆጣጠር ኃይል
07:00 - ማጠቃለያ
🔔 ለተጨማሪ አስተማሪ እና ህይወትን የሚቀይሩ ቪዲዮዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረግ እና የደወል ምልክቷን መጫን አይርሱ!
Bete Mengistu