Procrastination ማቆም አትችሉም ! | You can't stop procrastination do this instead
Bete M.
0:00 / 0:00
Procrastination ማቆም አትችሉም ! | You can't stop procrastination do this instead
98 просмотров · 2 месяца назад
Bete M.
118 подписчиков
98 просмотров · 2 месяца назад
ብዙዎቻችን ነገሮችን ማዘግየትን ወይም Procrastinationን ሙሉ በሙሉ ለማቆም እንሞክራለን፤ ነገር ግን ትክክለኛው መንገድ እሱን ለማቆም መታገል ሳይሆን ለስሜቶቻችን የምንሰጠውን ምላሽ (Response) መቀየር ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፕሮክራስቲኔሽንን በዘላቂነት እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል፣ የአዕምሮአችንን ፓተርኖች እንዴት መለየት እንዳለብን እና በ7 ቀናት ውስጥ ልናደርጋቸው የሚገቡ ተግባራዊ እርምጃዎችን በዝርዝር እንመለከታለን።
በተለይም፦
ፕሮክራስቲኔሽን ምንድን ነው? ለምንስ እናደርጋለን?
የአዕምሮአችንን ፓተርኖች (Patterns) እንዴት እንለይ?
የድብርት እና የዲስኮምፈርት ስሜቶችን ተቋቁሞ ስራን መቀጠል (Discipline)
ሱስን እና መጥፎ ልምዶችን ለማሸነፍ የሚረዱ ሳይንሳዊ መንገዶች
የ7 ቀናት ተግባራዊ ቻሌንጅ (Experiment)
ይህ ቪዲዮ ህይወታችሁን እና አሰራራችሁን የሚቀይር አዲስ ግንዛቤ ይዞላችሁ ቀርቧል። እስከመጨረሻው በመከታተል አብረን እንለወጥ!
📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ ለተጨማሪ ትምህርቶች፣ ለቻሌንጅ መረጃዎች እና ለቅርብ ግንኙነት የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ፦
https://t.me/NextGenEthiop
&
https://t.me/BeteVerse
📌 ምዕራፎች (Chapters): 00:00 - መግቢያ፡ ፕሮክራስቲኔሽንን ማቆም ለምን አይቻልም?
02:30 - ያለፉት ቪዲዮዎች ማጠቃለያ እና አስፈላጊነት
03:30 - ፕሮክራስቲኔሽን በትክክል ምንድነው?
06:50 - ፕሮክራስቲኔሽንን ማሸነፍ የሚጀምረው ከየት ነው?
09:10 - ለስሜቶቻችን የምንሰጠውን ምላሽ (Response) መቀየር
12:20 - የዲስፕሊን (Discipline) እውነተኛ ትርጉም
15:55 - ስቴፕ 1 እና 2፡ understanding እና አዌርነስ (Awareness)
18:40 - ስቴፕ 3 እና 4፡ ፓተርኖችን መለየት (Identifying Patterns)
24:00 - ሱስን እና አዲክሽንን (Addiction) እንዴት እንረዳው?
28:40 - ስቴፕ 5፡ ሪስፖንሳችንን በተግባር መቀየር 35:40 -
ስቴፕ 6፡ ድግግሞሽ (Repetition)
37:00 - ስፖርት መስራት ለአዕምሮ ጥንካሬ ያለው ሚና
39:10 - የ7 ቀናት ተግባራዊ ቻሌንጅ
41:00 - መዝጊያ እና የቴሌግራም ጥሪ
Bete Mengistu, Procrastination Ethiopia, How to stop procrastination Amharic, Personal Development Amharic, Self Improvement Ethiopia, Discipline Amharic, Motivation Amharic, የአዕምሮ ጥንካሬ, ስኬት, ራስን መለወጥ, ቤተ መንግስቱ, ነገን የማሳደር ልማድ።