Apostolic Choir Song/በእኔ ላይ/ bene lay/ Hawassa church
Iso Yisehak Ab
0:00 / 0:00
Apostolic Choir Song/በእኔ ላይ/ bene lay/ Hawassa church
10 491 просмотр · 5 л. назад
Iso Yisehak Ab
36,3 тыс. подписчиков
10 491 просмотр · 5 л. назад
ከ ሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ድረስ በተዘጋጀው ዓመታዊ የአባቶች ጉባዔ ላይ የአዋሳ መዘምራን ያቀረቡት ድንቅ መዝሙር
ግጥም/Lyrics
በእኔ ላይ አላማህ ምንድር ነው
ኢየሱሴ ልትሰራብኝ ያሰብከው
በልብህ ካለው ካሰብኽልኝ ነገር
ስታደርግልኝ አንድም አይቅር
ኦሆሆሆ ዓላማህን ኦሆሆሆ በእኔ ላይ
ኦሆሆሆ ሳትፈፅመው ኦሆሆ አይለቅ ዘመኔ
1. ይሁን ያልኸው ይሁን ይፈፀምብኝ
ላሰብኸው ዓላማ ልዋል ተጠቀምብኝ
አይባክን ጊዜዬ በሌላው ነገር ላይ
የእኔ ይቅርና ያንተን ክብር እንደአሳይ
ኦሆሆሆ ዓላማህን...
2. አውቃለሁ ስትጠራኝ አይደል አለምክንያት
ኢየሱሴ ስትወድደኝ በመስቀልህ ሞት
ማየት እፈልጋለሁ ለእኔ ያስቀመጥኸውን
ማንነቴን ለአንተ ምርኮ አድርገኽ
በእኔ ላይ...
3. የሕይወቴ ጀማሪ የሕይወቴ ፈጻሚ
መነሻ መድረሻዬ ነህ ከሁሉ ቀዳሚ
ይኸው ፈቅጃለሁ አድርግ የወደድኸውን
ፈጽም በእኔነቴ በልብህ ያለውን
አውለኝ ለዓላማህ አውለኝ /4x/
አውለኝ ለክብርህ አውለኝ /4x/