Перейти к содержимому

የሚያስገድዱ የትራፊክ ምልክቶች | ትርጉማቸው | ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ | ክፍል 8

Mukaeb Motors

0:00 / 0:00

የሚያስገድዱ የትራፊክ ምልክቶች | ትርጉማቸው | ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ | ክፍል 8

95 869 просмотров · 3 года назад
Mukaeb Motors
49,1 тыс. подписчиков
95 869 просмотров · 3 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ #የሚያስገድዱ_የትራፊክ_ምልክቶች ትርጉማቸውንና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄ የሚያስረዳ ስልጠና በአዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል። #ክፍል_8 ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ። ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ። Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @Mukaeb Motors