አዲሱ የመንጃ ፍቃድ ፈተና ሲስተም ላይ የተጫኑ 180 የመንገድ ዳር ጥያቄዎች እና መልሶች!
"ማርሽ ድራይቪንግ" (Marsh Driving)
0:00 / 0:00
አዲሱ የመንጃ ፍቃድ ፈተና ሲስተም ላይ የተጫኑ 180 የመንገድ ዳር ጥያቄዎች እና መልሶች!
1 055 просмотров · 3 недели назад
"ማርሽ ድራይቪንግ" (Marsh Driving)
1,23 тыс. подписчиков
1 055 просмотров · 3 недели назад
ሰላም ውድ የ Marsh Driving ቻናል ቤተሰቦች!
በአዲስ አበባ አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን የኮምፒውተር ፈተና ወይም የንድፍ ሃሳብ ፈተና ላይ ቀጥታሲስተም ላይ የተጫኑ እናተው የምትፈተኖቸውን የመንገድ ዳር ጥያቄዎች እና መልሶቻቸውን በአንድ ላይ አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ:
🎯 ከባለስልጣኑ የኮምፒውተር ሲስተም የተወሰዱ 180 የመንገድ ዳር ጥያቄዎች
🎯 የጥያቄዎቹ ዝርዝር እና ትክክለኛ መልሶቻቸው ማብራሪያ
🎯 በፈተና ወቅት የሚፈጠሩ የስነ-ልቦና ጫናዎችን የመቀነስ እና በአንድ ጊዜ የማለፊያ ምስጢሮች
ይህ ትምህርት ለመንጃ ፍቃድ ተፈታኞች፣ ለአዳዲስ አሽከርካሪዎች እና የመንገድ ደህንነት ትምህርት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና ነው።
🔔 1,000 Subscribers እና 4,000 Watch Hours ግባችንን ለማሳካት እና ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
👍 ቪዲዮውን Like በማድረግ እና ለጓደኞችዎ Share በማድረግ ይደግፉን!
Timestamps / የቪዲዮው ክፍሎች:
00:37 - ወሳኝ መግቢያ (Intro)
21:10 - ክፍል 1 (ከጥያቄ 1 - 50)
28:04 - ክፍል 2 (ከጥያቄ 51 - 100)
43:46 - ክፍል 3 (ከጥያቄ 101 - 150)
52:16 - ክፍል 4 (ከጥያቄ 151 - 180)
1:52:42 - ክፍል 7 (ከጥያቄ 301 - 360)
52:17 - የማጠቃለያ ምክሮች
#የመንጃፍቃድ #የመንገድ ዳር ጥያቄዎች #የመንጃፍቃድፈተና #አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ #የኮምፒውተርፈተና #የመንገድደህንነት #ትራፊክህግ #MarshDriving #ኢትዮጵያ
#DrivingExamQuestions #DriverPsychology #DrivingTheoryTest #DrivingLicense #RoadSafety #DrivingTestEthiopia #EthiopianDrivers