እናቶች በበዓል ወቅት የሚገጥማቸው ጫና
Sile enat podcast
0:00 / 0:00
እናቶች በበዓል ወቅት የሚገጥማቸው ጫና
231 просмотр · 1 мес. назад
Sile enat podcast
233 подписчика
231 просмотр · 1 мес. назад
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼✨
በዓል ሲመጣ ለቤተሰብ ደስታን፣ ፍቅርንና ትዝታን ለመፍጠር ቀዳሚዋ እናት ናት።
ነገር ግን ከዚህ ትልቅ የበዓል ደስታ በስተጀርባ እናቶች የሚሸከሙት ከፍተኛ የሥራ ጫና፣ ድካም እና የአእምሮ ውጥረት (Mental Load) ብዙ ጊዜ አይነገርለትም።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦እናቶች በበዓል ወቅት የሚገጥማቸውን እውነተኛ ጫናየቤተሰብ ደስታን ለማምጣት የሚከፍሉትን መስዋዕትነትይህንን ጫና እንዴት በቀላሉ ማቅለል እና እርስ በርስ መረዳዳት እንደምንችል እንወያያለን።
ቪዲዮውን አይተው እናቶች ላይ ስላለው ጫና የእርስዎን አስተያየት በኮሜንት ያጋሩኝ። ለሌሎች እናቶችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረጉን አይርሱ! 🔔 Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።