ለመጀመር ቀላል... ለመውጣት ግን ከባድ የሆነብን ለምንድነው? | Trading Psychology
My trading journal
0:00 / 0:00
ለመጀመር ቀላል... ለመውጣት ግን ከባድ የሆነብን ለምንድነው? | Trading Psychology
6 055 просмотров · 1 дн. назад
My trading journal
285 подписчиков
6 055 просмотров · 1 дн. назад
ብዙዎቻችን ወደ ፎሬክስ ትሬዲንግ ስንገባ ሳንዘጋጅበት የሚገጥሙንን እውነቶች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምንም አይነት የተሸፈነ እና የተሸራረፈ ነገር ሳይኖር፣ ከልቤ እና ከራሴ ልምድ በመነሳት እውነተኛውን የትሬዲንግ ጉዞ አጋርቻለው።
ለመጀመር በጣም ቀሎን ... ለመውጣት ግን ለምን ከበደን?
አቁመህ እንዳትወጣ በእውነት ያሰረህ ምንድነው?
አእምሮአችን ውስጥ የሚመላለሰው የማይታይ ወጥመድ trading Psychology)
ይህ ቪዲዮ ቴክኒካል አናሊሲስ ወይም የቻርት ትምህርት አይደለም፤ ይልቁንም እያንዳንዱ ትሬደር በውስጡ የሚያልፍበትን፣ ግን አብዛኛው ሰው በግልጽ የማያወራውን እውነት የምንጋፈጥበት ነው።
👇 በኮመንት መስመር ላይ ሃሳባቹሁን አጋሩኝ፦
አንተስ ከፎሬክስ 'በቃኝ' ብለህ ለመውጣት ሞክረህ ታውቃለህ? ያሰረህ ዋናው ነገር ምንድነው? ሀሳብህን ኮመንት ላይ አጋራኝ!
#ForexPsychology #TradingMindset #ForexTrading #TradingTraps #KidusTY #AmharicForex #ForexAmharic