Перейти к содержимому

መነገድ ባለብህ ሰዓት ነው እየነገድክ ያለኸው? ወይስ በንግድ ሱስ ተጠምደሃል?

FXF Community

0:00 / 0:00

መነገድ ባለብህ ሰዓት ነው እየነገድክ ያለኸው? ወይስ በንግድ ሱስ ተጠምደሃል?

7 471 просмотр · 13 дн. назад
FXF Community
1,49 тыс. подписчиков
7 471 просмотр · 13 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በዲሲፕሊን የሚመራ Strategic Trading እና በTrading Addiction መካከል ያለውን ስስ መስመር እንመለከታለን። መቼ መግባት እንዳለብን ከማወቅ ይልቅ መቼ ገበያውን መተው እንዳለብን ማወቅ ለTrader ምን ያህል ወሳኝ ነው? ብዙ Traders ሳያውቁት ከስትራቴጂያቸው ወጥተው በስሜት፣ በFOMO እና ተደጋጋሚ ግብይት ፍላጎት ገበያውን መከተል ይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ ግን Trade እያደረግክ ነው ወይስ Trading እየተጫወተብህ ነው? የሚለው ጥያቄ ይመጣል። አንተ የምትገባው ምክንያት ስትራቴጂህ ስለፈቀደ ነው? ወይስ ገበያውን መተው ስለከበደህ? #ForexFamily #TradingPsychology #TradingAddiction #Overtrading #TradingDiscipline #ForexTrading #TradingEthiopia #ForexEthiopia #ትሬዲንግ #ፎሬክስ