🟢 ፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ _ Abune Aregawi 🟡 መስከረም 14 ገድል ተአምር ስንክሳር 🔴 Gedle aregawi | theotokos media
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
0:00 / 0:00
🟢 ፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ _ Abune Aregawi 🟡 መስከረም 14 ገድል ተአምር ስንክሳር 🔴 Gedle aregawi | theotokos media
5 582 просмотра · 11 часов назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
67,1 тыс. подписчиков
5 582 просмотра · 11 часов назад
📌 ርዕስ፦ መስከረም 14 የአቡነ አረጋዊ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ የገድል ጸሎትና በረከት | Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት መስከረም 14 ቀን የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊን ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የጻድቁን ገድል፣ ድንቅ ተጋድሎና በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን።
🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦
ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original audio recording የቀረበ።
ጽሑፍ (Script)፦ የአቡነ አረጋዊን ተአምራት እና ገድላት እንዲሁም ስንክሳር መፅሀፍን መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ።
🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#አቡነ አረጋዊ #መስከረም 14 #abunearegawi #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #orthodoxtewahedo#tselot #ስንክሳር #ገዳም