“ለማንም እንዳትናገር” ||በፖሊስ ነው ከቤተክርስቲያን የወጣነው ||እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል ||ፓስተር ስንታየሁ አበበ || ክፍል-1
Yedesdes Multimedia
0:00 / 0:00
“ለማንም እንዳትናገር” ||በፖሊስ ነው ከቤተክርስቲያን የወጣነው ||እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል ||ፓስተር ስንታየሁ አበበ || ክፍል-1
155 просмотров · 2 месяца назад
Yedesdes Multimedia
840 подписчиков
155 просмотров · 2 месяца назад
የዛሬ ዝግጅታችን ወደ ሐረር ከተማ ይወስደናል፡፡ እንግዳችን የሐረር ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው፡፡ ወደ ጌታ ከመምጣታቸው በፊት በጠበኛነት በአካባቢያቸው ይታውቃሉ፡፡ ጌታን ከአገኙ በኃላ በብዙ መከራ እና ሰደት ውስጥ አልፈዋል፡፡ ከውስጥም ከውጭም፡፡ ይሁን እንጂ እኚህ አገልጋይ በጌታ ቤት እስካሁን በጽናት አሉ፡፡ የሚወዱትንም ጌታ እያገለገሉ፡፡ ከእርሳቸው ጋር ያደረግነውን ቆይታ የመጀመሪያውን ክፍል እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
ከዝግጅቶቻችን ቁም ነገሮችን በማግኝት በብዙ እንደመታተፉ እርግጠኞች ነን፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ
የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ
+251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60