Перейти к содержимому

እሱን ሳስበው ይሄኛውን እረሳዋለሁ||መከራውን አይደለም የፈለጉት ኢየሱስን ||እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል ||ፓስተር ስንታየሁ አበበ ||ክፍል-2

Yedesdes Multimedia

0:00 / 0:00

እሱን ሳስበው ይሄኛውን እረሳዋለሁ||መከራውን አይደለም የፈለጉት ኢየሱስን ||እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል ||ፓስተር ስንታየሁ አበበ ||ክፍል-2

51 просмотр · 2 месяца назад
Yedesdes Multimedia
846 подписчиков
51 просмотр · 2 месяца назад
የዛሬ ዝግጅታችን ወደ ሐረር ከተማ ይወስደናል፡፡ እንግዳችን የሐረር ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው፡፡ ወደ ጌታ ከመምጣታቸው በፊት በጠበኛነት በአካባቢያቸው ይታውቃሉ፡፡ ጌታን ከአገኙ በኃላ በብዙ መከራ እና ሰደት ውስጥ አልፈዋል፡፡ ከውስጥም ከውጭም፡፡ ይሁን እንጂ እኚህ አገልጋይ በጌታ ቤት እስካሁን በጽናት አሉ፡፡ የሚወዱትንም ጌታ እያገለገሉ፡፡ ከእርሳቸው ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛውን ክፍል እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ከዝግጅቶቻችን ቁም ነገሮችን በማግኝት በብዙ እንደመታተፉ እርግጠኞች ነን፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡ መልካም ቆይታ፡፡ ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35 // +251 7 16 28 60 60